×

የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት ለጀማሪዎችና ለአዳዲስ ሙስልሞች ተዘጋጅቶ ይቀርባል።ፕሮግራሙ 13 ትምህርቶችን ይዟል።

አዲስ ላልሰለሙ መማሪያ በአማርኛ - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ለአዲስ ላሰለሙ ወገኖቻችን ለማስተማር በአማርኛ የቀረበ ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት ለአዲስ ላሰለሙ ሰዎች በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በዚህ ሙሃዳራ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አዲስ ላሰለሙ ሰዎች በቀላሉ እንዲማሩ አድርጎና በተመች ሁኔታ በስፋት ያቀበበት ሙሃዳራ ነው ::

የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል :2 - (አማርኛ)

ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው

የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል 1 - (አማርኛ)

ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው

የኢማን ትርጉም - (አማርኛ)

ይህንን ፕሮግራም ስለ እማን ትርጉም በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

የኢማን ድክመት መፍትሄ - (አማርኛ)

ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት መፍትሄ በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::

የኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶቹ - (አማርኛ)

ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶች በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::