የተላኩ ፋይሎች
10
                                    ይህ በተከታታይ የሚቀርበው  ለአዲስ ላሰለሙ ወገኖቻችን ለማስተማር  በአማርኛ  የቀረበ  ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት ለአዲስ ላሰለሙ ሰዎች  በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም  በዚህ ሙሃዳራ  ዳኢ  መሐመድ ሐሰን  አዲስ ላሰለሙ  ሰዎች  በቀላሉ እንዲማሩ  አድርጎና  በተመች  ሁኔታ በስፋት ያቀበበት  ሙሃዳራ  ነው ::
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                                            
