×
ዳእያ :መሐመድ ሀሳን በዳእዋው የታወቀና ኢትዮጵያም ይሁን በሳኡዲ አረቢያ የዳእዋ መክተብች( ቢሮዎች )ዳዕ ነው እንዲሁም ቡዙ በቪድዮና በድምፅ የተቀረፁ ሙሃደራዎች ያለው ዳዕ ነው ::