×

ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 07 ] የስነምግባር ክፍል - (አማርኛ)

በአማርኛ ቋንቋ በ ( የስነምግባር ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና....

የነቢዩ ሰዐወ ሶላት አሰጋገድ - (አማርኛ)

ይህ ኢማም ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የነቢዩን ሰዐወ ሶላት አሰጋገድ ከተክቢራ እስከ ተስሊም አጠር አድርገው ያብራሩትን መልዕክት በአማርኛ ቋንቋ በድምፅ ንባብ የተዘጋጀ ነው።

የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉም እና ቅድመ መስፈርት - (አማርኛ)

የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉም እና ቅድመ መስፈርት

ሰለፊያ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ሰለፎች መንሀጅ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል