ትክክለኛ ዐቂዳ እና ተቃራኒው እንዲሁም እስልምናን የሚያፈርሱ ነገሮች
የእምነት መሰረቶች ትንታኔ - (አማርኛ)
ይህ መጽሃፍ 6ቱን የእምነት መሰረቶች ትምህርት የያዘ ነው
የጅብሪል ሀዲስ ማብራሪያ - (አማርኛ)
ይህ ኪታብ ከነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)ተላላቅ ሀዲሶች አንዱ የሆነውን የጅብሪል ሀዲስ ጠቅለል አድርጐ ይዟል። ተጨማሪ ማብራርያም ያክልበታል።
በቀላል መልኩ የተዘጋጀ የተውሒድ መፅሐፍ - (አማርኛ)
ይህ መጽሐፍ የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለአንባቢያን የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።
የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት - (አማርኛ)
የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት
አንዲት መልዕክት ብቻ! - (አማርኛ)
አንዲት መልዕክት ብቻ!
የሰላት ሸርጦች - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የሰላት . ሸርጦች ወይም ሰላት ከመስገዳችን በፊት ሟሟላት የሚያስፈልጉ ነግሮች በዝርዝር ያቀረበበት ሙሃዳር ነው
የሷላት ማዕዘናት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን ሷላት በእስልምና ያለው ቦታና ሷላት ነብያችን አሰጋገድን ተከትለን ሷላት በአግባቡ በስገድ እንዳለብንና የሄንን ለ ማሳካት አስራ አራት ማዕዘናት በተገቢው መፈፀም እንዳለብን በአጭሩ የገለፅበት ሙሃዳራ ነው
ኢስላም ምንድን ነው? - (አማርኛ)
ኢስላም ምንድን ነው?
የዓቂዳ መሰረቶች - (አማርኛ)
-
Islam Its Foundations and Concepts - (አማርኛ)
No Description
ይህ በተከታታይ የ ሚቀርብ ለ እምነትህ ምን አበረክታሃል በ ሚል ርእስ የሚቀርብ ሙሃዳራ ነው::
