ይህ ሙሃዳራ ስለ  ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ  ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን  ብለው እንደሚያምኑና  ሙስሊሞች  ስለ ኢሳ ምን ይላሉ  ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ የሚያመለክት አለመኖሩን በመረጋገጥ   ማስረጃዎችን  ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ  ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ  በመርጋገጥ    ከቁርአንና ከክርስትያን  መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ   በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                
                                                            
