×
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም አላህ (ስ.ወ) የዚች ዓለም ያሉ ፍጡራት እንዲሁም በሰማይ ና በመሬት መካከል ያሉ ነገሮች በሙሉ በጌታችን አላሁ (ሱ.ወ ) ቁጥጥር ስር ነው ::