×

ስምንቱ የሶላት ግዴታዎች እነማን ናቸው? - (አማርኛ)

ስምንቱ የሶላት ግዴታዎች እነማን ናቸው?

የሰላት ሸርጦች - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የሰላት . ሸርጦች ወይም ሰላት ከመስገዳችን በፊት ሟሟላት የሚያስፈልጉ ነግሮች በዝርዝር ያቀረበበት ሙሃዳር ነው

ከሶሏት መስፈርቶች - (አማርኛ)

ከሶሏት መስፈርቶች

በመለኮታዊ ድንጋጌ ማመን - (አማርኛ)

በመለኮታዊ ድንጋጌ ማመን

የእርሱ መልካም ስሞች - (አማርኛ)

የእርሱ መልካም ስሞች

ሃይማኖት የአደም እና ሐዋ - (አማርኛ)

ሃይማኖት የአደም እና ሐዋ

በመልክተኞቹ ማመን - (አማርኛ)

በመልክተኞቹ ማመን

በመላእክት ማመን - (አማርኛ)

በመላእክት ማመን

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 4 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ የሚያመለክት አለመኖሩን በመረጋገጥ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 2 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን እና በ እናቱ መርየም ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 3 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ የኢሳ ታአምእራትና ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ እንደሌለው ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 1 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::