በአማርኛ ቋንቋ በ ( የዱዓእ እና አዝካር ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው....
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የስነምግባር ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና....
ሰለፊያ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሰለፎች መንሀጅ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል