×

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:20 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ እማን ትሩፋቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

ኢማኒህን ጠብቅ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ኢምነትህን ጠብቅ በምለው አርእስት የተዘጋጀ ትምህርት የያዘ ነው።

በራሂን የእስላም እና የእምነት መሠረቶች - (አማርኛ)

ይህ ኪታብ የእስላም መሠረቶች ማለትም ሸሃዳ ጦሃራ ሶላት ዘካህ ጾም ሀጂና የኢማን መሰረቶችን ትምህርት በዝርዝር ይቀርቡበታል።

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:22 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም አላህ (ስ.ወ) የዚች ዓለም ያሉ ፍጡራት እንዲሁም በሰማይ ና በመሬት መካከል ያሉ ነገሮች በሙሉ በጌታችን አላሁ (ሱ.ወ ) ቁጥጥር ስር ነው ::

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:05 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ ገንዘብ ገየት እንዳመጣነውና በምን እንዳተፋነው እንጠየቃለን እና ገንዘብ በሃላል መፈለግና ለሃላል ነገሮችን መዋል አለበት በማለት መክሯል ::

የመጨረሻው ጉዞ - (አማርኛ)

-

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የሬሳ አዘገጃጀት 3 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -26

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የሬሳ አዘገጃጀት 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -25

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የደስታ ሃይማኖት - (አማርኛ)

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የደስታ ሃይማኖት

ማን ነው የፈጠረኝ? ለምንስ ፈጠረኝ?ሁሉም ነገር ፈጣሪ እንዳለ ይጠቁማል - (አማርኛ)

ማን ነው የፈጠረኝ? ለምንስ ፈጠረኝ?ሁሉም ነገር ፈጣሪ እንዳለ ይጠቁማል

እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት - (አማርኛ)

እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት

ደዕዋና ትምህርቱ -26 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የደዕዋ አደራረግ ትምህርት ቀርቦበታል። ዳዒዎች ልላበሱ የሚገባቸውን መልካም በህርያትንም ይጠቁማል። ትምህቱ 26 ክፍሎች ኣሉት።