ይህ ሲዲ ስለ ዐቂዳ መሠረቶች አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል
የአቂዳ መሠረቶች - (አማርኛ)
የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት ለጀማሪዎችና ለአዳዲስ ሙስልሞች ተዘጋጅቶ ይቀርባል።ፕሮግራሙ 13 ትምህርቶችን ይዟል።
የደዕዋ አስፈላግነት የዳዒ ባህርያት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ደዕዋ አንገብጋብነት ና የዳዕያህ ባህሪያት በምል ርዕስ የተዘጋጀ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል
ኢማኒህን ጠብቅ - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ኢምነትህን ጠብቅ በምለው አርእስት የተዘጋጀ ትምህርት የያዘ ነው።
የመጨረሻው ጉዞ - (አማርኛ)
-
ሰለፊያ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሰለፎች መንሀጅ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል