እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት
እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት - (አማርኛ)
በራሂን የእስላም እና የእምነት መሠረቶች - (አማርኛ)
ይህ ኪታብ የእስላም መሠረቶች ማለትም ሸሃዳ ጦሃራ ሶላት ዘካህ ጾም ሀጂና የኢማን መሰረቶችን ትምህርት በዝርዝር ይቀርቡበታል።
ስለአምልኮ በአጭሩ - (አማርኛ)
ሸይኽ ኻሊድ አል‐ሙሸይቂሕ በዚህ "አል‐ሙኽተሶር ፊል ዒባዳት" በተሰኘው ኪታባቸው ከአምልኮ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የሆኑ የተወሰኑ ነጥቦችን አጠር ባለ መልኩ አብራርተውበታል።
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ - (አማርኛ)
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ : ዱዓእ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ዱዓእ የሚለመነው ከአላህ ብቻ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
ትክክለኛ ዱዓእ/ዱዓእ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላክም - (አማርኛ)
ትክክለኛ ዱዓእ/ዱዓእ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላክም
የእስልምና መሠረቶች - (አማርኛ)
የእስልምና መሠረቶች
ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?