×

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የደስታ ሃይማኖት - (አማርኛ)

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የደስታ ሃይማኖት

በራሂን የእስላም እና የእምነት መሠረቶች - (አማርኛ)

ይህ ኪታብ የእስላም መሠረቶች ማለትም ሸሃዳ ጦሃራ ሶላት ዘካህ ጾም ሀጂና የኢማን መሰረቶችን ትምህርት በዝርዝር ይቀርቡበታል።

አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች - (አማርኛ)

ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው፣ ይህ መጽሃፍ ሶስቱ መሰረቶች ትምህርት በውስጡ ይዘዋል፣ አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ - (አማርኛ)

ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ : ዱዓእ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ዱዓእ የሚለመነው ከአላህ ብቻ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።