×

በቀላል መልኩ የተዘጋጀ የተውሒድ መፅሐፍ - (አማርኛ)

ይህ መጽሐፍ የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለአንባቢያን የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።

የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት - (አማርኛ)

የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት

የሽርክ መገለጫዎች - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የሽርክ ዐይነቶችና አስከፍናታቸውን ይገልጻል

ቅድሚያ ለተውሂድ - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ በተውሂድ ዙሪያ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ይሰጣል:: በ 6 ክፍሎች ቀርቧል::

Indications of Tawheed: 50 Q&A - (አማርኛ)

No Description

የኢስላም ማእዘናት - (አማርኛ)

-

አምስቱ የእስልምና ማዕዘናት - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ አምስቱ የእስልምና መዕዘናት አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል

አላህ አንድ ነው ሙሀመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው በሚለው የኢስላም ሩክን የተዘጋጀ - (አማርኛ)

ስለ የ እስላም አምድ (ሩክን) እና አላህ አንድ ነው ብለን መመስከር መሐመድ የ አላህ መልክተኛ ነው በለን መመስከር በ ሚል ርአስ በተደረገ ሰፊ አገላለፅ በተደረገው ሙሐዳራ

ኢማንህን ጠብቅ - (አማርኛ)

መልካም ስራና ዕባዳ በመብዛት ኢማንን መጠበቅ

የእምነት መሰረቶች ትምህርት -13 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም 6ቱ የእምነት መሰረቶች ማብራሪያ በስፋት ቀርቧል። ትምህርቱ 13 ክፍሎች አሉት።