×

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:05 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ ገንዘብ ገየት እንዳመጣነውና በምን እንዳተፋነው እንጠየቃለን እና ገንዘብ በሃላል መፈለግና ለሃላል ነገሮችን መዋል አለበት በማለት መክሯል ::

የመጨረሻው ጉዞ - (አማርኛ)

-

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የሬሳ አዘገጃጀት 3 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -26

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የሬሳ አዘገጃጀት 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -25

የኡሱል አል ሰላሳህ ትንታኔ - (አማርኛ)

የኡሱል አል ሰላሳህ ትንታኔ

ሰለፊያ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ሰለፎች መንሀጅ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል