×

ለሰለሙ ጠቃሚ መመሪያ - (አማርኛ)

ለሰለሙ ጠቃሚ መመሪያ

አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን - (አማርኛ)

አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን: በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ይህ መፅሀፍ በኢማም ኢብኑ ባዝ –አላህ ይዘንላቸው– የተዘጋጀው የአስፈላጊው ትምህርት ለሰፊው ህብብ መትን ማብራሪያ ሲሆን በውስጧ ሰፊው ማህበረሰብ ማወቅ የሚገባውን ፊቅሓዊ፤ እምነታዊና አካሄዳዊ ህግጋት ጋር ተያያዥ የሆኑ ብዙ እውቀቶችን ያሰባሰቡባት ነች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት....

ከታላቁ ቁርዓን የመጨረሻዎቹ <<የሶስቱ ክፍሎች>> ማብራሪያ ዋና ዋቢ ዙብደቱ ተፍሲር - (አማርኛ)

A summarized book that contains the most important matters that a Muslim needs in his life, from Quran, tafsir, fiqh rulings, beliefs, virtues ...etc. And the book is in 2 parts: The first part includes the three last Ajza of the Quran with its tafsir from "Zubdat At-Tafsir" by shaikh....

ትክክለኛ ዐቂዳ እና ተቃራኒው እንዲሁም እስልምናን የሚያፈርሱ ነገሮች - (አማርኛ)

ትክክለኛ ዐቂዳ እና ተቃራኒው እንዲሁም እስልምናን የሚያፈርሱ ነገሮች

እስልምና በቁርኣን እና በነብያዊ ሓዲሥ በመጣው መሰረት ስለ ኢስላም አጠር ያለ መልዕክት - (አማርኛ)

እስልምና በቁርኣን እና በነብያዊ ሓዲሥ በመጣው መሰረት ስለ ኢስላም አጠር ያለ መልዕክት

ሙስሊም ልጆች ሊገነዘቡት የሚገባቸው - (አማርኛ)

ሙስሊም ልጆች ሊገነዘቡት የሚገባቸው

የእምነት መሰረቶች ትንታኔ - (አማርኛ)

ይህ መጽሃፍ 6ቱን የእምነት መሰረቶች ትምህርት የያዘ ነው

በአላህ ማመን - (አማርኛ)

በአላህ ስለ ማመን ማብራሪያ

ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ - (አማርኛ)

ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ:– ሀ– ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች: ምርጥ አጭር መልእክት ስትሆን በሰው ልጅ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆኑና በቀብሩ ውስጥ ስለእርሷ የሚጠየቅባቸው መሰረቶችን፤ የበእርሷ አላህ ያዘዘባቸውን የአምልኮ አይነቶችንና የእስልምና ሀይማኖትን እርከኖች አካታ ይዛለች። ለ– አራቱ መሰረታዊ....